ተልዕኳችን

የSOGIE መብቶች እና አካታችነት

ጭላንጭል በኢትዮጵያ ያሉ የLGBTQ+ ማህበረሰቦችን እና የወሲብ ሰራተኞችን መብት፣ ደህንነት እና የኑሯቸውን ጥራት ለማጠናከር በተለይም ለLBQ+ ሴቶች የተለየ ትኩረት በመስጠት ይሰራል። ዓላማችን ሰዎች ማንነታቸውን ሳይደብቁ በደህና እና በክብር መኖር የሚችሉበትን ማህበረሰብ ማበረታታት ነው።

What We Do

Our programs are designed to strengthen LGBTQ+ communities and sex workers in Ethiopia through practical, community-centered initiatives that are safe, inclusive, and empowering.

Evidence-Based Advocacy

Promoting rights and inclusion using research, stories, and real community needs.

LBQ Empowerment

Creating safe spaces, networks, and support to amplify LBQ+ women’s voices.

Capacity Building

Strengthening skills and resilience of community members and grassroot organizations.

ተለይተው የቀረቡ ጽሑፎች

የሴቶች ቀን
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን
ዛሬ ማርች-8 ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ስናከብር በመላው ዓለም ላሉ ሁሉ በአንድነት ሁላችን ግድ...
Read More
_bbe7fb1d-1034-4aeb-be4b-d8264b87794a
ለጓደኛዬ ነገርኩት
አንዳንድ ለሊቶች አሉ አይደል በመገላበጥ የምንጨርሳቸው? ለምን? እንዴት? በሚሉ መልስ በሌላቸው...
Read More
church 2 (1)
ክርስትና እና እኔ
እንደመግቢያ  በእዚህ ፁሁፍ ማንሳት የፈለኩት ሀሳብ መነሻው ባለፉት ስምንት ወራት በኢትዮጵያ...
Read More

Our Commitment to Safeguarding

Your safety is our absolute priority. We maintain strict confidentiality and provide secure channels for reporting and support. We are here to protect the integrity and wellbeing of our community.